1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ብሪታኒያን ያጥለቀለቀው ጎርፍ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 21 2008

በብሪታንያ እስካሁን ታይቶ የማይታወቅ ዝናብ መውረዱን ተከትሎ በሀገሪቱ ከፍተኛ ጥፋት አስከትሏል።

https://p.dw.com/p/1HWdg
Überschwemmungen in England
ምስል Getty Images/AFP/P. Ellis

[No title]

በተለያዩ ቦታዎች የጎርፍ መጥለቅለቅ በመከተሉ ነዋሪዎች ቤታቸውን ለቀው ወደ ተለያዩ ቦታዎች ተዘዋውረዋል። በሀገሪቱ በርካታ የጎርፍ መጥለቅለቅ ከመከተሉም ባሻገር ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያዎች ተሰጥተዋል። የሀገሪቱ የአየር ንብረት መከታተያ ጽሕፈት ቤት ዛሬ እንዳስታወቀዉ ብሪታንያ እንዲህ ያለ ሞቃት የክረምት ወራት አሳልፋ አታዉቅም። በብሪታንያ፣ ስኮትላንድ እና አየርላንድ የተከሰተውን የጎርፍ መጥለቅለው አደጋ በተመለከተ የለንደኗ ወኪላችን ሐና ደምሴ ቀጣዩን ዘገባ ልካልናለች።
ሐና ደምሴ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ