በአዲስ አበባ ላፍቶ ወረዳ፤7 ሐምሌ 2008ሐሙስ፣ ሐምሌ 7 2008አዲስ አበባ ዉስጥ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በርካታ ነዋሪዎች መኖሪያ ቤቶቻቸዉ ያለአግባብ እንዲፈርሱ ተደርገዋል ሲሉ አቤቱታ እያሰሙ ነዉ። ቤቶቹ በሚፈርሱበት ወቅትም ከፖሊስ ኃይል ጋር በተደረገ ግጭት የሰዉ ሕይወት መጥፋቱም ተነግሯል።https://p.dw.com/p/1JP15ምስል DW/G.Tedlaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በደል ተፈፅሞብናል የሚሉት ቤታቸዉ የፈረሰዉ ወገኖች ወደመኢአድ ጽህፈት ቤት በመሄድም ችግሮቻቸዉን ለጋዜጠኞች መዘርዘራቸዉን የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ አዜብ ታደሰ