1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቤተ እሥራኤላውያቱና ከላዔ ፅንሱ „ዴፖ ፕሮቬራ”

ቅዳሜ፣ የካቲት 9 2005

ከስምንት ዓመት በፊት ከኢትዮጵያ ወደእሥራኤል የፈለሱ ኢትዮጵያውያት ቤተ አይሁዳውያን ወደዚችው ሀገር ለመግባት ከፈለጉ ለረጅም ጊዜ ፅንስን መከላከል የሚያስችል „ዴፖ ፕሮቬራ” የተባለ መድሀኒት እንዲወስዱ መገደዳቸውን ከጥቂት ጊዜ በፊት ያረጋገጡበት ድርጊት በእሥራኤል የወቅቱ ትልቅ ቅሌት ሆኖዋል።

https://p.dw.com/p/17fT4
Jerusalem Kirchen, Blick auf die heilige Stadt, Felsendom. Copyright: DW/Hirut Melesse
Jerusalem Kirchenምስል DW/H. Melesse
ይህ ዜና  በኢትዮጵያውያኑ የቤተ እሥራኤላውያኑ ማህበረሰብ ውስጥ የሥነ ወሊዱ ሂደት ባለፉት አሥር ዓመታት በሀምሣ ከመቶ መቀነሱን
አመላክቶዋል።
አርያም ተክሌ
መስፍን መኮንን