ቤርሉስኮኒና የመታመኛው ድምፅ5 ታኅሣሥ 2003ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 5 2003የኢጣሊያ ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ ዛሬ አመራራቸው አሜኔታ የሚጣልበት ስለመሆን አለመሆኑ በህግ መምሪያው ምክር ቤት፤የተደረገውን የድምፅ አሰጣጥ ስነ ስርዓት በድል ተወጡ።https://p.dw.com/p/QYbDቤርሉስኮኒ በህግ መምሪያ ምክር ቤትምስል APማስታወቂያየቤርሉስኮኒ ተቃዋሚዎች ጠቅላይ ሚንስትሩ የመታመኛ ድምፅ በማጣት ስልጣን እንዲለቁ ነበር ጥረታቸው። እንዲሁም ተቃማሚዎች ቤርሉስኮኒ ተአማኒነት ለማግኘት ድምፅ ሰጪዎቹን ገንዘብ ሰጥተዋል እያሉ ወቅሰዋል። ሆኖም ቤርሉስኮኒ በስልጣን ላይ ይቆያሉ። ልደት አበበ ሂሩት መለሰ