«ባዮቴክኖሎጂ» ና ግብርና 16 ነሐሴ 2006ዓርብ፣ ነሐሴ 16 2006በ ዩ ኤስ አሜሪካ የእርዳታ ድርጅት (USAID)አስተባባሪነት፣ በተለያዩ የግብርና ዘርፎች ላይ ያተኮረ ተመራማሪዎችንና ባለሙያዎችን ያሰባሰበ ዐውደ ጥናት አዲስ አበባ ውስጥ በመካሄድ ላይ ነው። ከአፈር ማዳበሪያ አጠቃቀም አንስቶ የጥራጥሬ እኽልንናhttps://p.dw.com/p/1CzRnበ»ባዮቴክኖሎጂ» የተፈጥሮ ባሕርዩ የተለወጠ ቲማቲምምስል Getty Imagesማስታወቂያ አትክልትን የተፈጥሮ ባሕርይ በሥነ ቴክኒክ መለወጥ የሚቻልበት አሠራር ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ፤ ጥቅምና ጉዳቱ ምን ሊሆን ይችላል? ሳይንቲስቶችን ማወያየቱን የቀጠለ ዐቢይ ጉዳይ ነው። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ