ባርክሌይ ባንክና ሶማልያ 6 መስከረም 2006ሰኞ፣ መስከረም 6 2006የብሪታንያ ባንክ ባርክሌይ፤ ወደ ሶማልያ የሚላክ ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎቱን፣ በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚያቆም አስታወቀ።https://p.dw.com/p/19iR8ምስል DW/B. Rühlማስታወቂያ ምንም ዓይነት የባንክ አገልግሎት የማይገኝባት ሶማልያና ህዝቧ ፤ ገቢያቸው የተመሠረተው በውጭ የሚኖሩ ዜጎች በሚልኩት ገንዘብ ላይ ነው። በሶማልያ ሲንቀሳቀስ የቆየው ብቸኛው ባንክ፣ ባርክሌይ ይህን አገልግሎቱን ሲያቋርጥ ፣ በርካታ የሶማልያ ተወላጆች ችግር ላይ ይወድቃሉ የሚል ሥጋት አሳድሮአል። ሃና ደምሴ ተክሌ የኋላ