ባራክ ዖባማ ለህዝባቸው ያሰሙት ዲስኩር 13 ጥር 2007ረቡዕ፣ ጥር 13 2007የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ዖባማ፤ በምዕተ ዓመቱ 15ኛ ዓመት መግቢያ ወር ላይ ትናንት ለህዝባቸው ባሰሙት ንግግር ፣ ዐበይት ያሏቸውን አገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች አንስተዋል። በሀገር ውስጥ ለኤኮኖሚው ዐቢይ ግምት ሲሰጡ፤https://p.dw.com/p/1EO1Jምስል Reutersማስታወቂያ በውጭው ዓለም ላቅ ያለ ትኩረት የተደረገበት አሸባሪነት ነበር። እነዚህን ነጥቦች በተመለከተ ያብራራልን ዘንድ ፣ የዋሽንግተን ዲ ሲ ውን ዘጋቢአችንን ፣ መክብብ ሸዋን በስልክ አነጋግሬው ነበር። መክብብ ሸዋ ተክሌ የኋላ ኂሩት መለሰ