1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ባለራዕዩ ትዉልደ ኢትዮጵያዊ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 4 2004

ጀርመን ሲኖሩ 27 ዓመታት ተቆጥረዋል ። ለትምህርት በመጡባት በመዲናይቱ በበርሊን ነው አሁንም የሚኖሩት ። ከመደበኛ ሥራቸው ጎን ኢትዮጵያውያንን በሚረዱበት ፣ የበጎ አድራጎት ሥራ ተሰማርተዋል ።

https://p.dw.com/p/14K9B
ምስል picture-alliance/ZB

ጀርመን ሲኖሩ 27 ዓመታት ተቆጥረዋል ። ለትምህርት በመጡባት በመዲናይቱ በበርሊን ነው አሁንም የሚኖሩት ። ከመደበኛ ሥራቸው ጎን ኢትዮጵያውያንን በሚረዱበት ፣ የበጎ አድራጎት ሥራ ተሰማርተዋል ።
ጀርመን ሲኖሩ 27 ዓመታት ተቆጥረዋል ። ለትምህርት በመጡባት በመዲናይቱ በበርሊን ነው አሁንም የሚኖሩት ። ከመደበኛ ሥራቸው ጎን ኢትዮጵያውያንን በሚረዱበት ፣ የበጎ አድራጎት ሥራ ተሰማርተዋል ።
አቶ መስፍን አማረ ይባላሉ ። በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ 1977 ነበር የነፃ ትምህርት እድል አግኝተው ወደ ቀድሞው ምሥራቅ ጀርመን ወይም GDR የፋይናንስ ኤኮኖሚ ትምሕርት ለማጥናት የመጡት ። 2 ቱ ጀርመኖች ሲዋህዱ ትምሕርታቸውን ያጠናቀቁት አቶ መስፍን ኢዚያው በርሊን ሥራ አግኝተው። ቤተሰብም መሥርተው መኖር ጀመሩ ። በአሁኑ ጊዜም ባለፉት 15 ዓመታት ባገለገሉበት በአንድ የንግድ ድርጅት ውስጥ በመስራት ላይ ናቸው ።

ሂሩትመለሠ

 ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ