1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ባህላዊ የሙዚቃ ግጥሞች

Azeb Tadesseእሑድ፣ ነሐሴ 24 2001

ባህላዊ ሙዚቃዎቻችን የምናገኛቸዉን ግጥሞች ስናጤን

https://p.dw.com/p/JLdw
ምስል DW

ኢትዮጽያ ያሉዋትን የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች እንዲሁም ቋንቋዎች ከዚያም አልፎ ዜማዎቿ በየትኛዉ የኑሮ አንባ እንደተገጠሙ እንድናስብ ያደርገናል። የሰርግ የስራ የፍቅር የደስታ ግዜ እንዲሁም የሃዘን ሙሾ ሁሉ በዘፈን ይጠቃለል።
ኸረ መዉደድ መዉደድ
መዉደድ አባ ዳንዴ
አይወጋ በጦር አይሞት በጎራዴ
ዳኛ አይመረምረዉ ሃኪም አያድነዉ
ከፈጣሪ በታች ሃይለኛዉ ፍቅር ነዉ።
አድማጮች በአራችን ስለፍቅር ዜማዎች ግጥም ጉዳይ ባለሞያዎችን አነጋግረን ከፍቅር ዜማዎች ጋር አጣምረን ለዛሪ ይዘን ቀርበናል ያድምጡ