ቢግ ብራዘር፣ ቤቲና አስተያየት
ዓርብ፣ ሰኔ 7 2005ማስታወቂያ
ባሳየችዉ ስነ-ምግባር አያሌ ኢትዮጵያዉያንን ማስከፋትዋ በተለያዩ ድረ-ገጾች እና የመገናኛ ብዙሃን ቅሬታዎች እየተሰሙ ነዉ። አብዛኞቹ፤ ኢትዮጵያንን ወክላ በመሄድዋ አጸያፊ ስራ ሠርታ አሳፍራናለች ሲሉ ፤ ሌሎች በበኩላቸዉ ወደ አገሯ ስትመለስ የሚጠብቃት ማህበራዊ መገለልንን በማሰብ «ተዋት» የሚሉ አሉ።በዚሁ ጉዳይ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር የአንዳዶችን አስተያየት አሰባስቦ አጠር ያለ ዘገባ ልኮልናል።
ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ