ቢቢሲ በኢትዮጵያ የውጭ ርዳታ አጠቃቀም ላይ የሰነዘረው ወቀሳ
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 3 2003ማስታወቂያ
የጥናታዊው ተንቀሳቃሽ ስዕል ዓቢይ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት ከውጭ በርዳታ የሚያገኘውን ገንዘብ በራሱ ህዝብ ላይ የፖለቲካ ጭቆና ለማድረስ ይጠቀምበታል የሚል ነበር። የኢትዮጵያ መንግስት ይህን የቀረበበትን ወቀሳ በማስተባበል መልስ ሰጥቶዋል። በዚሁ ጉዳይ ላይ ገመቹ በቀለ የቢቢሲዋን የምርመራ ጋዜጠኛ ኬለን ባርን አነጋግሮ ያጠናቀረው ዘገባ ያድምጡ!
ገመቹ በቀለ
ሸዋዬ ለገሠ
ተክሌ የኋላ