ቡድን ስምንትና አፍሪቃ18 ግንቦት 1999ቅዳሜ፣ ግንቦት 18 1999ከጥቂት ቀናት በኋላ በጀርመን የሀይሊገንዳም ከተማ የሚካሄደውን የቡድን ስምንት ፧ ዓቢይ ጉባዔ በአጀንዳው ለአፍሪቃ ትልቅ ትኩረት ሊሰጥ ያቀደበትን ሁኔታ መሰረት በማድረግ ሰሞኑን በበርሊንና በፖትስዳም አባል ሀገሮች ከአንዳንድ የአፍሪቃ መሪዎች ጋር ቅድመ ስብሰባዎች አካሂደው ነበር። ይህንን በተመለከተም ብዙ የጀርመን ጋዜጦች አስተያየት ሰጥተውበታል። ጥቂቱ እና የስጳኝ ጋዜጦች ወደአውሮጳ በህገ ወት መንገድ የሚገቡ ስደተኞችን ለማስደንገጥ ስለጀመሩትhttps://p.dw.com/p/E0h3ማስታወቂያ ዘመቻ የቀረበ አስተያየት እንደሚከተለው ቀርቦዋል።