1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቡንደስታኽ ፣ የጀርመን ምክር ቤት

ሐሙስ፣ ነሐሴ 7 2001

በየዓመቱ ከሶስት ሚሊዮን በላይ ቱሪስቶች ይጎበኙታል ። ከሀገር ውስጥና ከዓለም ዙሪያ ወደ ዚህ ስፍራ የሚጎርፈው ጎብኚ ቁጥር ከዓመት ወደ ዓመት እያደገ ነው ።

https://p.dw.com/p/J9DE
ቡንደስታኽምስል dpa

በርሊን ከሚገኙት ልዩ ልዩ ታሪካዊ ህንፃዎች ውስጥ በተለይ የጀርመን የህዝብ ዕንደራሴዎች ምክርቤት ቡንደስታግ ክረምት-ተበጋ ቱሪስት የማይለየው ስፍራ ነው ። ሁሌም ለጎብኝዎች ክፍት የሆነውን ይህን ህንፃ ከቦታዉ በአካል ተገኝተዉ ለመመልከት ጥቂት የማይባሉ ሰዎች ቀድመው ሰልፍ ይዘዋል

ሂሩት መለሰ/ሸዋዬ ለገሠ