ቡሩንዲና አዲሱ ውጊያ18 ሚያዝያ 2000ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 18 2000በቡሩንዲ መንግስት ጦርና በዓማጽያኑ የብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር ኃይላት መካከል ሰሞኑን እንዳዲስ የፈነዳው ውጊያ ቀስ በቀስ መጠናከር የጀመረውን መረጋጋትዋን እንዳያደፈርሰው አሰጋ።https://p.dw.com/p/E0Yxየቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛምስል APማስታወቂያ