1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በIS ለተገደሉት ክርስቲያኖች የሰማዕትነት እዉቅና

ዓርብ፣ ሚያዝያ 30 2007

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ቤክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ሊቢያ ዉስጥ በግፍ የተሰዉ ኢትዮጵያዉያን ክርስቲያኖችና የሃይማኖት ወንድሞቻቸዉ የሆኑ ግብፃዉያን የክፍለ ዘመኑ ሰማዕታት ተብለዉ እዉቅና እንዲሰጣቸዉ በምልዐተ ጉባኤዉ ወስነ።

https://p.dw.com/p/1FMzd
Islamischer Staat Video Christen Libyen
ምስል picture-alliance/AP Photo

ቅዱስ ሲኖዶስ ለአራት ቀናት ያካሄደዉን ጉባኤ ያጠናቅቅም ከዚህ በተጨማሪ 11 ነጥቦችን ያካተቱ ዉሳኔዎች ማሳለፉ ተገልጿል። ከአዲስ አበባ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ