በ2003 የኢትዮጵያ በጀት ላይ የተካሄደ ውይይት23 ሰኔ 2002ረቡዕ፣ ሰኔ 23 2002የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት በሁለት ሺህ ሶሶት የኢትዮጵያ በጀት አመዳደብና አጠቃቀም ላይ ዛሬ ዝርዝር ውይይት አካሂዷል ።https://p.dw.com/p/O77bምስል DWማስታወቂያታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ እንደዘገበው በበጀት አጠቃቀሙ ዙሪያ በተካሄደው ውይይት ላይ ከተቃዋሚዎች ብቻ ሳይሆን ከገዥ ፓርቲ አባላት የቀረበው ጥያቄና ክርክር በፓርላማው ታሪክ አስገራሚ ሊባል የሚችል ነው ። ታደሰ ዕንግዳው ሂሩተ መለሰ ነጋሸ መሐመድ