በ HIV Aids ላይ የቀዘቀዘ የመሰለው ዘመቻና አደገኛነቱ 23 ኅዳር 2006ሰኞ፣ ኅዳር 23 2006መንግሥት በ HIV-AIDS ላይ የሚከተለውን አመራር ዘይቤ ለአዲሱ ትውልድ በሚስማማ መልኩ መርምሮ እንዲያስተካክልና የማንቃት ሂደቱም ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ።https://p.dw.com/p/1ARy7ምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ HIV -Aids ን በመከላከል ላይ የተሠማሩ ባለሙያና አንዳንድ ወጣቶች፤ በሰጡት አስተያየት፤ የ HIV ትምህርቶች መቀዝቀዝ፤ ሥርጭቱ ቀንሷል መባሉና መድኀኒት በነጻ መሰጠቱ በተለይ አዲሱን ትውልድ እንዲዘናጋ አድርጎታል ብለዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ