በፓሪስ ፊስቱላ በየፎቶ አዉደርዕይ
ረቡዕ፣ ሰኔ 26 2005ማስታወቂያ
በእንግሊዝኛዉ ምህጻሩ WAHA ዓለም ዓቀፍ የተሰኘዉ ይህ ተቋም ይህ የጤና እክል እናቶችን በሚያጠቃባቸዉ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ18 ሃገራት ይንቀሳቀሳል። ተቋሙ ባለፉት አራት ዓመታት ከአዳማ፤ ጅማና ጎንደር ዩኒቨርሲቲዎች ጋ በመተባበር በፊስቱላ ህክምና ባለሙያዎችን ከማሰልጠን ባሻገር በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በፊስቱላ ህክምና መስጫ ማዕከል ግንባታ ላይ ጉልህ ሚና ተጫዉቷል። ሰሞኑን ፓርሲ ፈረንሳይ ላይ ይህን ችግር የሚመለከት ዝግጅት ተካሂዶ ነበር። የፓርሷ ዘጋቢያችን ሃይማኖት ጥሩነህ በስፍራዉ ተገኝታ ተከታዩን አጠናቅራለች።
ሃይማኖት ጥሩነህ
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሰ