1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በፍራንክፈርት የተካሄደ የተቃውሞ ሰልፍ፤

ሐሙስ፣ መጋቢት 27 2004

ጀርመን ውስጥ ፤ በፍራንክፈርት ከተማ በዛሬው ዕለት ፤ ኢትዮጵያውያን ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ፣ መንፈሳዊ አገልጋይ ካህናትና አባቶች፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ቅዱሳት ቦታዎች ፣ ገደማት በተደጋጋሚ የቃጠሎ አደጋ

https://p.dw.com/p/14Yhm

ይሠነዘርባቸዋል፤ በልማት ስም ቅዱሳት ቦታዎችና አጽም ተደፍሮአል በማለት ኢትዮጵያ  ቆንስላ ጽ/ቤት  ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ ማሳየታቸውን  ድርጊቱን የተከታተለው የበርሊኑ ዘጋቢአችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።  

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ