በጉራጌ ማህበረሰብ ባህላዊዉ የፀብ ማብረጃ ስርአትAzeb Tadesse1 ጳጉሜን 2001እሑድ፣ ጳጉሜን 1 2001በአፍሪቃችን በባህል በዘ-ልማድ በሚደረጉ ነገሮች የሚቀሰቀስ ግጭትም ሆነ ዉጥረት ብዙዉን ግዜ በባህላዊ መንገድ ችግሮቹ ፍቺ ሲገኝላቸዉ ይታያል።https://p.dw.com/p/JTKHምስል Peter Zimmermannማስታወቂያበአገራችን ኢትዮጽያ በተለይ በሰባት ቤት ጉራጌ ማህረሰብ ዘንድ ያለዉን ባህላዊ ፀብ ማብረጃ እና የእርቅ ስነ-ስርአት ለብዙ ግዜ ያጠኑት ምሁር የዛሪዉ የባህል መድረካችን እንግዳችን ናቸዉ መልካም ቆይታ