በጅቡቲ ወደብ የርዳታ እህል የገጠመው የማጓጓዝ እክል26 መጋቢት 2008ሰኞ፣ መጋቢት 26 2008በኢትዮጵያ የድርቅ ተጎጂዎችን ለመርዳት የተገዛውን እህል ከተጨናነቀው የጅቡቲ ወደብ ወደ መሀል ሀገር የማጓጓዙ ስራ እክል ገጥሞታል። ይህንን ችግር ለማቃለል የኢትዮጵያ መንግሥት በሌሎች ወደቦች መጠቀም እንደሚጀምር ተገልጾዋል።https://p.dw.com/p/1IPGqምስል Getty Images/AFP/S. Mainaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አዜብ ታደሰ