በጅማ አካባቢ የተከሰተዉ ግጭትና የመፍትሄ ሂደት30 የካቲት 2003ረቡዕ፣ የካቲት 30 2003በጅማ ዞን ፤ አሰንዳቦ አካባቢ የተቀሰቀሰ የሃይማኖት ግጭት መንስኤ አሁንም በሃይማኖት መሪዎችና በህግ እየተጣራ ይገኛል።https://p.dw.com/p/R7drምስል picture alliance/imagestate/Impact Photosማስታወቂያበኢትዮጵያ እስልምና ምክር ቤት የፅህፈት ቤት ኃላፊ ሀጅ ጀማል መሀመድ ሳልህንና የኢትዮጵያ ሃይማኖት መሪዎች የጋራ መድረክ አስተባባሪ እንዲሁም የመካነ እየሱስ ቄስ የሆኑት ፤ ቄስ ኢተፋ ጎበና ስላለው ሂደት የሚከተለውን ብለዋል። ከዘገባው ያገኙታል። ልደት አበበ ሸዋዬ ለገሠ