በጀርመን ተዋህዶ መኖር23 ኅዳር 2003ሐሙስ፣ ኅዳር 23 2003ጀርመን የዉጭ ዜጎች ከአገሪቱ ህዝብና ባህል ጋ ተዋህደዉ እንዲኖሩ መርሃ ግብር ዘርግታ እየሰራች ነዉ።https://p.dw.com/p/QOMxተሸላሚዉ ዶክተር መኮንን ሽፈራዉምስል DWማስታወቂያ ከተለያዩ አገራት መጥተዉ ጀርመን ዉስጥ የሚኖሩ የማኅበረሰብ ክፍሎች በዚህ ዘርፍ ላደረጉት ጥረት ትናንት ከመራሂተ መንግስቷ ጽህፈት ቤት የክብር ሜዳሊያ የተሸለሙ አሉ። ከተሸላሚዎቹ መካከል ደግሞ ትዉልደ ኢትዮጵያዊዉ ዶክተር መኮንን ሽፈራዉ አንዱ ናቸዉ። ይልማ ኃይለሚካኤል ሸዋዬ ለገሰ አርያም ተክሌ