በጀርመንኛ ቋንቋ ሥነ-ጽሑፍ ለኢትዮጵያዊዉ ሽልማት11 ጥቅምት 2008ሐሙስ፣ ጥቅምት 11 2008https://p.dw.com/p/1GssRማስታወቂያ በጀርመን የታወቁ ደራሲ እና የቱቢንገን ዩንቨርስቲ የክብር ሴናተር ዶ/ር ልዑል አስፋዉ ወሰን አስራተ በጀርመን ቋንቋ ከፍተኛዉን ከሥነ-ጽሑፍ ሽልማት አገኙ። በፍራንክፈርት ጀርመን ነዋሪ ለሆኑት የኢትዮጵያ የቀድሞ ንጉሳዉያን ቤተሰብ አባል ለዶ/ር ልጅ አስፋዉ ወሰን አስራተ የተሰጠዉን «ያኮብ ግሪም ፕራይስ »የጀርመን ቋንቋ ከፍተኛ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት አሠጣጥ ሥነ-ስርዓትን እንቃኛለን።