በድርቅ ለተጎዱት የኢትዮጵያዉያን ርዳታ2 መጋቢት 2008ዓርብ፣ መጋቢት 2 2008ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያ ወይም በእንግሊዝኛዉ ግሎባን አሊያንስ ፎር ኢትዮጵያ የተሰኘ በሰሜን አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የተቋቋመ ድርጅት ኢትዮጵያ ዉስጥ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 50ሺ የአሜሪካን ዶላር ርዳታ ሰጠ።https://p.dw.com/p/1IBbiምስል DW/N. Woldeማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ድርጅቱ ከአባላቱ ያሰባሰበዉን ገንዘብ ለእርዳታ ፈላጊዎቹ ያደርስለት ዘንድ ዎርልድ ቪዥን የተባለዉን የእርዳታ ድርጅት መምረጡን አስታዉቋል። ድርጅቱ ሌሎች ኢትዮጵያዉያንም የፖለቲካም ሆነ የጎሳ ልዩነትን ወደጎን ብለዉ በድርቅ ለተጎዱት ወገኖች እንዲደርሱ ጥሪዉን አቅርቧል። ከዋሽንግተን ዲሲ ዘጋቢያችን ናትናኤል ወልዴ ዝርዝሩል ልኮልናል። ናትናኤል ወልዴ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ