በዳውሮ ዞን የተጨማሪ ወረዳ ጥያቄ 13 የካቲት 2006ሐሙስ፣ የካቲት 13 2006በደቤብ ኢትዮጵያ ዳውሮ ዞን የዲሳ እና ዙሪያው አካባቢ ኗሪዎች የወረዳ መስተዳድር እንዲመሰረትላቸው እየጠየቁ ነው። የመንግስት ባለስልጣናት ግን አካባቢው ለወረዳ መስተዳድር መሰረታዊ መመዘኛዎችን ኣያሟላም እያሉ ነው። በዚሁ ምክኒያት ተቃውሞ ያሰሙhttps://p.dw.com/p/1BD1rምስል JENNY VAUGHAN/AFP/GettyImagesማስታወቂያ ወገኖች እየታሰሩ ነው ተብሏል። የአካባቢው ባለስልጣናት በበኩላቸው በዚህ ምክኒያት የታሰረ ሰው የለም ይላሉ። ጃፈር ዓሊ ተክሌ የኋላ