በዳርፉር ጉዳይ የገላጋይ ሽማግሌዎች ጉባኤ
ሐሙስ፣ ነሐሴ 28 2001ማስታወቂያ
በቀድሞ የደቡብ አፍሪቃ ፕሪዘዳንት ታምቦ ኢንቤኪ የሚመራዉ የዳርፉር ጉዳይ የሽማግሌዎች ጉባኤ ተግባሩን ማገባደዱ ተገልጾአል። የድርጅቱ ቃል አቀባይ ዛሪ በስልክ ከደቡብ አፍሪቃ እንደገለጹት በሱዳን ዉስጥ የተደረገዉ ጉባኤ ላይ ገላጋይ ሽማግሌዎቹ ለጉዳዩ የመጨራሻ እልባት እንዳገደረጉ ነዉ ። በእንግድነት እዚህ በቦን ስቱድዮ የሚገኘዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ወደ ደቡብ አፍሪቃ በመደወል የጉባኤዉን ቃል አቀባይ በስልክ ስለጉዳዩ ጠይቋቸዋል።
Getachew Tedla/Azeb Tadesse/Negash Mohammed