1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በደቡብ አፍሪቃ የዘር መድልዎ ስርዓት ያበቃበት 15 ኛ ዓመት

ማክሰኞ፣ ግንቦት 4 2001

ብዙሀን ጥቁር ደቡብ አፍሪቃውያን ለመጀመሪያ ጊዜ የፖለቲካ መብቶታቸቸውን ሙሉ በሙሉ የተጎናፀፉት የዘር መድልዎ ስርዓት ተገርስሶ እንደ ጎሮጎሮሳውያኑ ቀመር በ1994 ከተካሄደው የመጀመሪያው ዲሞክራሲያዊ ምርጫ በኃላ ነበር ።

https://p.dw.com/p/Hofe
ምስል picture-alliance/ dpa

ከዚያ በኃላም እስከዚያን ጊዜ ድረስ በዋነኛነት በነጮች ይዞታ ስር የነበሩት የመንግስት የሀላፊነት ቦታዎች በአፋጣኝ በጥቁሮች ተያዙ ። ይህ ዓይነቱ የአሰራር ለውጥ በምጣኔ ሀብቱ ዘርፍም እየተካሄደ ነው ። የዶይቼቬለው Frank Räther ከጆሀንስበርግ ይህ ለውጥ የሚካሄድበትን መንገድና ምን ዓይነት ውጤት እንዳስገኘ ከጆሀንስበርግ በላከው ዘገባ ተመልክቷል ። ሂሩት መለሰ አጠናቅራዋለች ።

ሂሩት መለሰ/አርያም ተክሌ