በየመን ያሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ችግር23 ኅዳር 2004ቅዳሜ፣ ኅዳር 23 2004ከአፍሪቃው ቀንድ በየወሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ወደ የመን እንደሚገቡ ተገለጸ።https://p.dw.com/p/S00pማስታወቂያ ይህን ያስታወቀዉ በእንግሊዘኛው ምህፃርሩ(IOM) በመባል የሚታወቀው ወደ ውጭ ሀገሮች የሚሄዱ ስራ ፈላጊዎችን ጉዳይ የሚከታተለው የተመድ መስሪያ ቤት ነዉ። የአይ ኦ ኤም ቃል አቀባይ ወይዘሮ ቴሬዛ ዛካሪያ ለዶይቸ ቬለ እንዳስረዱት፣ ጥቂቶቹ ስደተኞች ሶማልያውያን ሲሆኑ ብዙዎቹ ግን ከኢትዮጵያ የሄዱ ናቸው። አርያም ተክሌ መሥፍን መኮንን