1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በየመን የኢትዮጵያ ስደተኞች እንግልት

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 12 2002

የመን ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ላይ እንግልትና ስቃት ትፈጽማለች ሲል ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት Human Rights Watch ዛሬ ይፋ ባደረገዉ ዘገባዉ አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/L9u9
ምስል AP

የድርጅቱ ዘገባ እንደሚለዉ ወደየመን የሚገቡ ሶማሌያዉያን ወዲያዉ ተቀባይነት ሲያገኙ ኢትዮጵያዉያን ግን በህገወጥ ስደተኝነት ተመድበዉ ለእስርና በግዴታ ወደኢትዮጵያ ለመመለስ ይዳረጋሉ።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ