በየመን የተጠለፉ የውጭ ዜጎች የገጠማቸው አሳዛኝ ዕጣ፣9 ሰኔ 2001ማክሰኞ፣ ሰኔ 9 2001በየመን ስለተጠለፉት የውጭ አገር ዜጎች ፣ ብዙ የዜና ምንጮች ፣ የጀርመን ዜግነት ያላቸው 2 ሴቶችና አንዲት ደቡብ ኮሪያዊት መገደላቸውን የገለጹ ሲሆን ፣https://p.dw.com/p/IBs7ምስል APማስታወቂያይኸው ዜና ተዓማኒነት ያለው መሆኑን የጀርመንና የኮሪያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴሮች አረጋግጠዋል።ሌሎቹ ጠላፊዎች ግን ፣ በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ እስካሁን ማረጋገጥ አልተቻለም። ዩርገን ስታያክ/ልደት አበበ/አርያም ተክሌ