በየመን የሰብዓዊ ቀውስ ያሰጋት ታይዝ20 ኅዳር 2008ሰኞ፣ ኅዳር 20 2008በየመን ከመዲናይቱ ሰንዓ እና ከወደብ ከተማ ኤደን ቀጥላ ሶስተኛዋ በትልቅ ከተማ ታይዝ አሳሳቢ የሰብዓዊ ቀውስ መደቀኑ ተገለጸ። በከተማይቱ በቂ ምግብም ሆነ መድሐኒት ተጓድሎ ይገኛል።https://p.dw.com/p/1HEsfምስል picture-alliance/dpa/A. Alseddikማስታወቂያ የሁቲ ዓማፅያን ታይዝን ከተቆጣጠሩ ወዲህ ሀኪም ቤቶች በቁስለኞች ተጣበዋል። ወደ ሳውዲ በሸሹት ፕሬዚደንት አብድ ማንሱር ሀዲ መንግሥት አንፃር የሚዋጉት የሁቲ ዓማፅያን ከተማይቱን ከተቆጣጠሩ ወዲህም፣ የዶይቸ ቬለ ዘጋቢ እንደምትለው፣ ሁኔታዎች እየከፉ ሄደዋል። ኮርኔሊያ ቬገርሆፍ/ይልማ ኃይለሚካኤል አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ