በየመን አልቃይዳ ላይ የተከፈተ ዘመቻ
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 14 2006ማስታወቂያ
ቁጥራቸውም 55 መድረሱም ተነግሯል። ይሁንና ታጣቂዉ ቡድንም እጅ አልሰጠም። በአፀፋው ዛሬ የፀጥታ ኃይል ባለስልጣናትን ህይወት ማጥፋቱ ተገልጿል፤ እንዲሁም በሚካሄደው ዉጊያም የሰላማዊ ሰዎችም ህይወት ጠፍቷል። የየመን መንግሥት በዮናይትድ ስቴትስ ድጋፍ በአሸባሪዎች ላይ እያደረሰ ነው ስለተባለው ጥቃት ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ለመረዳት ሰንዓ ወደሚገኘው ወኪላችን ግሩም ተክለ ሐይማኖት ደውለናል።
ግሩም ተክለ ሐይማኖት
ልደት አበበ
ሸዋዬ ለገሠ