በዐረብ ሃገራት የኢትዮጵያውያን ብሶት
ሰኞ፣ ጳጉሜን 4 2005ማስታወቂያ
በአረብ ባህረ ሰላጤ አዋሳኝ ሀገሮች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለአባይ ግድብ ማሰሪያ የሚጣልባቸውን መዋጮ ካልከፈሉ ከቆንስላው ጽህፈት ቤት የፓስፖርት እድሳትም ሆነ ሌሎች አገልግሎቶችን አናገኝም በማለት እያማረሩ ነው። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን ቢያጣጥልም የቆንስላው ድህፈት ቤት ኃላፊዎች ግን በራሳቸው በኢትዮጵያኑ በተቋቋመው ምክር ቤት አማካኝነት የወጣ ተመን መኖሩን አልሸሸጉም። ጃፈር አሊ ዝርዝር ዘገባ ይዟል።
ጃፈር አሊ
ልደት አበበ
ተክሌ የኋላ