በውጭ ያሉ አፍሪቃውያን የሚልኩት ገንዘብና አፍሪቃ
ረቡዕ፣ ኅዳር 25 2006ማስታወቂያ
ይኸው አፍሪቃውያኑ የሚልኩት ገንዘብ ከዘመዶቻቸው አልፎ ለአገራቱ፣ ለኢትዮጵያ ጭምር የምጣኔ ሀብትም ትልቅ ጥቅም እንደሚያስገኝ ዓለም አቀፍ ተቋማት በየጊዜው የሚያወጡዋቸው ጥናቶች አረጋግጠዋል። በሳውዲ የነበሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን ካለፉት ጥቂት ሳምንታት ወዲህ ወደ ሀገራ እየተመለሱ ያሉበት ድርጊት በዚሁ የምጣኔ ሀብት ዘርፍ ላይ ምን ዓይነት ተፅዕኖ ሊኖረው ይችላል?
ድልነሳው ጌታነህ
ተክሌ የኋላ