በውጭ ሰዎች ላይ ጥላቻና ግድያ በኢጣልያ፣5 ታኅሣሥ 2004ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 5 2004በመሃል ኢጣልያ ፣ ቶስካና በተሰኘው ክፍለ ሀገር በአገሬው አጠራር «ፊሬንዜ» በምትሰኘው ማለት በፍሎሬንስ ከተማ የ 2 ሴኔጋላውያን መገደል ከማስደንገጡና ከማሳዘኑ ባሻገር ፤ ማኅበረሰቡ በውጭ ተወላጆች ላይ ጥላቻ አለው ? የለውም?https://p.dw.com/p/13TkMበውጭ ሰዎች ላይ ጥላቻና ግድያ በኢጣልያ፣ምስል dapdማስታወቂያ በማነጋገር ላይ ነው። በየጊዜው የጥላቻ ሰለባዎች መሆናቸው ከሚነገርላቸው መካከል፣ አፍሪቃውያንና በመሃል አውሮፓ ሲንቲ-ሮማ የሚሰኙት፣ ጂፕሲስ(ጂፕሲዎች) ይገኙበታል።የፊሬንዜው ግድያ ከምን የመነጨ ነው፤ በአክራሪ የፖለቲካ ድርጅቶች የተጋፋፋ ወይስ በተናጠል በዘረኛ ግለሰብ የተፈጸመ ድርጊት ነው? ተኽለዝጊ ገ/የሱስ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ