በዋሽንግተን ዲሲ ሊቢያ ላይ የተሰዉት ወገኖች ታሰቡ
ሰኞ፣ ግንቦት 3 2007ማስታወቂያ
በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ኢትዮጵያንም በተለያዩ ጊዜያት በሃይማኖታቸዉ ምክንያት የተሰዉትን ወገኖቻቸዉን ማሰባቸዉ ይታወሳል። ትናንት ማምሻዉን ዋሽንግተን ዲሲ ላይ በሀገር ልማድ በመሰባሰብ በተካሄደዉ እርም የማዉጣት ሥርዓት በደቡብ አፍሪቃና በሌሎች አካባቢዎችም ለተገደሉ ወገኖች ጸሎተ ፍትሃት ደርሷል። መክብብ ሸዋ ከዋሽንግተን ዲሲ ዘገባ ልኮልናል፤
መክብብ ሸዋ
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ