«በወጣትነት ያባከንኳት ጊዜ»- አቤሰሎም አርዓያ8 ግንቦት 2006ዓርብ፣ ግንቦት 8 2006ወጣትነት ከመቼውም ጊዜ በላይ በርካቶች ሱስ የሚያሲይዙ ነገሮች ለመሞከር የሚፈተኑበት ጊዜ ነው። ከገቡበት ደግሞ ፤ የቻሉ በራሳቸው ኃይል ያልቻሉ ደግሞ እድሜ ልካቸውን ለሱስ አስያዦች ጥገኛ ሆነው ይቀራሉ። የዛሬው የወጣቶች ዓለም እንግዳችን ራሱን ከሱሰኝነት አላቋል።https://p.dw.com/p/1C0tSማስታወቂያ