በክልልና በአዲስ አበባ የነዳጅ እጥረት30 ጥር 2006ዓርብ፣ ጥር 30 2006ሰሞኑን በአዲስ አበባና በክክሎ ከተሞች የነዳጅ እጥረት መከሰቱንና ይህም ተገልጋዮችን ማማረሩን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር ከአዲስ አበባ የላከዉ ዘገባ ያመለክታል።https://p.dw.com/p/1B4xSምስል DW/G. Faskhutdinowማስታወቂያ በተለይ አዲስ አበባ የሚኖሩ ተገልጋዮች ለዶቼ ቬለ እንደገለፁት ነዳጅ ፍለጋ ጊዜያቸዉን ከማጥፋታቸዉ በተጨማሪ ሥራቸዉን በአግባቡ ማከናወን ተቸግረዋል። የንግድ ሚኒስቴር በበኩሉ በሀገሪቱ አንዳችም የነዳጅ አቅርቦት ችግር እንደሌለ በማመልከት ችግሩ በአጓጓዥ ኩባንያዎችና በነዳጅ ማደያዎች በተፈጠረ አለመግባባት መሆኑን ገልጿል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ