በካይ ጋዞችን ለመቀነስ የግለሰብ ጥረት7 ሚያዝያ 2006ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 7 2006የአየር ብክለቱ የሚያስከትለዉ ጠንቅ የምሁራን ብቻ ሳይሆን የእያንዳንዱ ግለሰብ ስጋት እየሆነ የሄደ ይመስላል። ከመገናኛ ብዙሃን የሚሰሙት መረጃ ለፈጠራ እንዳነሳሳቸዉ የገለጹልን አቶ መስፍን ሥለሺ በግላቸዉ ባደረጉት ሙከራ ከፋብሪካ እየወጣ ከባቢ አየርን የሚበክለዉን ጋዝ ወደሌላ ጥቅም ለመለወጥ የሚያስችል መሳሪያ መፍጠር ችለዋል።https://p.dw.com/p/1BiDJማስታወቂያ