1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኩዌት ያሉ ኢትዮጵያውያት ፍዳ

ማክሰኞ፣ ጥር 6 2006

በኩዌት በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ በተለይ በሰው ቤት ተቀጥረው በሚሰሩት ላይ የተለያየ የመብት ረገጣ እንደሚፈፀም ተሰማ።

https://p.dw.com/p/1AqMp
Äthiopische Flüchtlinge in Saudi
ምስል Nebiyu Sirak

የጄዳው ዘጋቢያችን ነቢዩ ሲራክ እንደዘገበው፣ ኢትዮጵያውያቱ መብታቸውን የሚያስከብርላቸው ባለማግኘታቸው ከአሰሪዎቻቸው ቤት ይጠፋሉ። በዚህም የተነሳ የኩዌት መንግሥት እነዚህን ሕገ ወጥ ያላቸውን ሰራተኞች ተከታትሎ የማሰር ዘመቻ ጀምሮዋል።

ነቢዩ ሲራክ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ