1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኩዌት የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን እንግልት

ሰኞ፣ ሰኔ 20 2003

በአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ወኪሎች አማካኝነት ወደ ኩዌት የገቡ ኢትዮጵያዉያን ችግር ላይ ወድቀናል እያሉ ነዉ።

https://p.dw.com/p/RW6R
ሳዉዲ በተመሳሳይ ሁኔታ ላይ የነበሩ ኢትዮጵያዉያንምስል Nebiyu Sirak

ሳዉዲ አረቢያ ኗሪ የሆኑና ወደኩየት ብቅ ብለዉ ኢትዮጵያዉኑ የሚገኙበትን ሁኔታ የተመለከቱ እማኞችን ጥቆማ መሠረት በማድረግ የጅዳዉ ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ወደእነሱ ስልክ ደዉሎ ያነጋገራቸዉ ወጣት እህቶች በሥራ ላይ ከአሠሪዎቻቸዉ ጋ በሚያጋጥማቸዉ ችግር በሚፈጠር አለመግባባት ሥራ ሠርተዉ ራሳቸዉንናና ቤተሰቦቻቸዉን መጥቀምና የተሰደዱበት ዓላማ ማሳካት ቀርቶ ወደአገራቸዉ ለመመለስም እንኳ መንገዱ የተዘጋጋባቸዉ በመሆኑ ለከፋ ችግር መጋለጣቸዉ ነዉ ያስረዱት።

ነብዩ ሲራክ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ