1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኦሮሚያ አወዛጋቢ ሦስት የሕግ አንቀጾች መሰረዝ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 4 2008

በኦሮሚያ ክልል ተፈጥሮ የነበረው ግጭት የብዙ ሰዎችን ሕይወት ካጠፋ እና የንብረት መውደምን ካስከተለ በኋላ፣ ለሁከቱ መንስዔ ናቸው የተባሉ በከተማ ልማት አዋጅ ውስጥ የተካተቱ ሶስት የሕግ አንቀጾች እንዲሰረዙ የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ወሰነ።

https://p.dw.com/p/1IU5Z
Symbolbild Rechtssprechung p178
ምስል BilderBox

[No title]

ምክር ቤቱ አንቀጾቹን የሰረዘው ለሕዝብ ግልጽ ሆነው ባለመገኘታቸው መሆኑን የክልሉ መንግሥት የኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ለዶይቸ ቬለ አስረድተዋል። ይሁንና፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የአንቀጾቹ መሰረዝ ችግሩን እንደማያስወግድ ነው የገለጸው።


ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር


አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ