1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በእስራኤል የኑሮ ውድነት የቀሰቀሰው ተቃውሞ

ዓርብ፣ ነሐሴ 6 2003

የኑሮ ውድነት ያስመረረው ከሁለት መቶ ሺህ የሚበልጥ በተለያዩ የእስራኤል ከተሞች የሚኖር ህዝብ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ግዙፍ የተቃውሞ ሰልፍ ማካሄዱ ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/RfYg
ምስል dapd

ተቃውሞው በአሁኑ ጊዜ ጋብ ያለ ቢመስልም ህዝቡ በተለያየ መንገድ ብሶቱን ማሰማቱን ቀጥሎዋል። ሁኔታው በአሁኑ ሰዓት ምን ይመስላል? ከሀይፋ ግርማው አሻግሬ እንዲህ ገልጾታል።

አርያም ተክሌ