በኢጣልያ የስደተኞች ይዞታ11 ኅዳር 2001ሐሙስ፣ ኅዳር 11 2001የሜዴትራንያን ባህር የሚያዋስናቸው ኢጣልያ ማልታ እና ሊቢያ ከሁለት ሳምንት በኃላ በህገ ወጥ ስደተኞች ጉዳይ ላይ ለመምከር ቀጠሮ ይዘዋል ።https://p.dw.com/p/Fyubየአፍሪቃ ስደተኞች በላምፔዱሳ ደሴትምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያኢጣልያ ማልታ እና ሊቢያ በአፍሪቃ ስደተኞች ላይ አትኩረው የሚወያዩበት ምክንያት ምን ይሆን ? በኢጣልያ ፣ መንግስት ህገ ወጥ የሚላቸው ስደተኞች ይዞታ ምን ይመስላል?