1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢንተርኔት አጠቃቀም ላይ የተጣለ ገደብ መጠናከር

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 9 2007

የድረገፅ እና የመረብ አገልግሎት ዳሰሳ ከጊዜ ወደ ጊዜ ነፃነት አልባ እየሆነ መምጣቱን በለንደን የሚገኘው የዓለም አቀፍ አውታር ተቋም አስታወቀ። በለንደን የሚገኘው የዓለም አቀፍ አውታር ተቋም በ 86 ሀገራት ያደረገው ጥናት

https://p.dw.com/p/1E6ue
Symbolbild Internet Spionage
ምስል picture-alliance/dpa/Oliver Berg

እንዳሳየው፣ በብዙ የዓለም ሀገራት የኢንተርኔት አገልግሎት የመንግሥታት የስለላ ተቋማት ባሳረፉት ቁጥጥር፣ እንዲሁም፣ በየወቅቱ በሚያወጡዋቸው ሕግ እና ደንብ ገደብ ይደረግበታል። ጥናት ከተደረገባቸው ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ በኢንተርኔት አገልግሎት አጠቃቀም ላይ ንዑሱ ነፃነት ያላት የመጨረሻዋ ሀገር መሆኗን ጥናቱ አመልክቶዋል።

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ