1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጽያ የመድህን ድርጅቶች

ረቡዕ፣ ጥቅምት 17 2003

በኢትዮጽያ በአብዛኛዉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና ትልልቅ ድርጅቶች ለሰራተኞቻቸዉ የመድህን ዋስትና እንደ ሌላቸዉ ይነገራል።

https://p.dw.com/p/PqOG
ምስል DW

በኢትዮጽያ ብዙ ሰራተኞች በስራ ወቅት ለሚደርስባቸው አደጋ ዋስትና የላቸውም። በድሬደዋ የሚገኘዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር በከተማይቱ የሚገኘውን ሰላም የመንግስት ሾፌሮች እና ረዳቶቻቸው ማህበር ጸሀፊ አቶ ሳሙኤል አበራን በዚሁ ጉዳይ ላይ አነጋግሮዋል።


ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ