በኢትዮጵያ ይካሄዳል የተባለው የስልክና የኢንተርኔት ጠለፋ5 ሚያዝያ 2006እሑድ፣ ሚያዝያ 5 2006ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት HRW በቅርቡ ባወጣው ዘገባ የቴሌኮምኒኬሽን አገልግሎት በመንግሥት ስር በሆነበት በኢትዮጵያ የስልክና የኢንተርኔት ስለላ እንደሚካሄድ ጠቁሟል ።https://p.dw.com/p/1Bm1vምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ