በኢትዮጵያ የተከሰተዉ የዝናብ እጥረትና የርዳታ ጥሪ15 ነሐሴ 2007ዓርብ፣ ነሐሴ 15 2007በኢትዮጵያ በአብዛኛዉ ምሥራቃዊ ክፍሎች የዝናብ እጥረት ተከስቶአል። በዝናብ እጥረት ምክንያት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ለቀለብ የሚሆን የስንዴ ግዥ እንዲሁም የርዳታ ድጋፍ ጥሪ ተላልፎአል።https://p.dw.com/p/1GJXwምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ስለተላለፈዉ የርዳታ ጥሪና ስለ ወቅታዊ ሁኔታ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በግብርና ሚኒስቴር የአደጋ መከላከልና የምግብ ዋስትና ዘርፍ ሚኒስትር ዴታ አቶ ምትኩ ካሳን አነጋግሮ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አዜብ ታደሰ ኂሩት መለሰ