በኢትዮጵያ አዲስ ማሕበር
ዓርብ፣ ሚያዝያ 4 2005ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አዲስ አበባ ዉስጥ በምርጫ ተሳትፎ፥ ዝግጅት ሒደት ላይ ሲወዛገቡ እዚያዉ አዲስ አበባ ዉስጥ አዲስ ማሕበር መቋቋሙ ታዉጇል። መግባባት፥ አንድነት እና ሠላም የተሰኘዉ ማሕበር ሠሞኑን ጋዜጣዊ ጉባኤ ጠርቶ ነበር። የማሕበሩ መሥራችና መሪዎች እንዳስታወቁት ዋና አላማቸዉ በኢትጵያ ሠላም የሚሠፍንበትን ብልሐት መፈለግ ነዉ። ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ መሪዎቹን አነጋግሮ ያጠናቀረዉን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ